ደብረ ሲና ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም የጣርማበር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ቤት የ2018 በጀት ዓመት የ4ኛ ሩብ...
admin
በሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማበር ወረዳ አብዬ አንደኛ ደረጃ ሙሉ ሳይክል ትምህርት ቤት ውስጥ ከ10 ሚሊዮን ብር...
በሰሜን ሸዋ ዞን በጣርማበር ወረዳ ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የ”ኮድ ኢትዮጵያ” የሕዝብ ቤተ-መጻሕፍት...
የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የወፍ ዋሻን የመንግስት ጥብቅ ደን በብሔራዊ ፓርኮች የአስተዳደር ስርዓት እንዲመራ የቀረበውን ጥያቄ...
በጉብኝቱ የጣርማበር ወረዳ ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ዉብሸት ደበበን ጨምሮ የጽ/ቤቱ ባለሙያዎችና የቋሚ ኮሚቴዉ አባላት ተሳትፈዋል። በወረዳዉ...
በመድረኩ በ1ኛ ሩብ ዓመት የነበሩ የስራ አፈፃፀሞችና እጥረቶች በዝርዝር ቀርበው ውይይት ተደረጎበት የቀጣይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ተጠናቋል ፡፡
ጣወመኮ መስከረም 18/2018 ዓ.ም ደብረሲና በሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማበር ወረዳ መዘዞ ጤና ጣቢያ “ተባብረን የተሻለች ኢትዮጲያን እንገንባ...
የመስቀል በዓል ክርስቶስ ለሰዉ ልጆች የመጨረሻዉን ፍቅር የገለፀበት ነዉ። አቶ ሳሙኤል መርሻ የጣርማበር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ የጣርማበር...
ጣወመኮ ጳጉሜ 4/2017 ዓ.ም ደብረሲና በሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማበር ወረዳ የደም ልገሳ ፕሮግራም ተካሂዷል። ደም ሲለግሱ ያገኘናቸዉ...